(ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራማንያም ጃይሻንካር (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ሲደርሱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የተካሄደው የመደመር መንግሥት ሚኒስትሮች ሹመት በርካታ መልካም ተሞክሮዎችን ያስቀጠለ፣ አዳዲስ አሰራሮችን ያስተዋወቀ እና መጪውን ጊዜ ያመላከተ ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን ለዓመታት የተከተለው ሰላም ጠል የፖለቲካ መስመር የትግራይን ህዝብ ለሌላ ዙር መከራና ግጭት የሚዳርግ አደገኛ አካሄድ ነው። ድርጅቱ ከተጋረጠበት የህልውና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ምሥረታ አዲስ የአመራር ምዕራፍን ይከፍታል፡፡ አዲሱ አመራር በሥራ አፈጻጸሙና በሚያስመዘገበው ውጤት በህዝብ ዘንድ እውቅናም ይሁን ወቀሳ የሚታወስ ይሆናል። ኢትዮጵያም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በወጪ ንግድ የተገኘው ስኬት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ያስሚን ወሃብረቢ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ሹመት አጽድቋል፡፡ በዚህም ወ/ሮ ያስሚን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምሰሶ የሆነውን የግብርና ዘርፍ ለማሳደግ የመስኖ ልማትን ማሻሻል ይገባል አሉ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር)። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና ጄን ሙሀመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ዋና ፀሐፊዋ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተገነቡት አዲስ ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ተርሚናሎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። በዚህም የትራንስፖርት ተርሚናሎች እና መስመሮች ላይ ለውጥ እና ማስተካከያ ተደርጓል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጊዜያት የተደረጉ ሰፊ ውይይቶችን መነሻ በማድረግ በቀጣይ አምስት ዓመታት ከመደመር ግራንድ ስትራቴጂ የተቀዱ ተግባራት በየደረጃው ተፈጻሚ ይሆናሉ አሉ የገቢዎች ሚኒስትር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ዘርፉ የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎችን ዳር ለማድረስ በከፍተኛ ትኩረት ይሰራል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በድጋሚ የትምህርት ...
👉 ለእያንዳንዱ የካቢኔ አባላት የትምህርት ዝግጅት አንዱ መስፈርት ቢሆንም ነገር ግን ትምህርት ብቻውን ከመፈጸም አቅም ውጪ ሊታይ ስለማይገባው የመፈጸም አቅም ያላቸውን ግለሰቦች ከትምህርት ዝግጅታቸው ጋር ለማጣጣም ሙከራ ተደርጓል። 👉 የተማረ ግን የማይፈጽም ከሆነ አሁን ለምናስበው ጉዳይ የምንፈልገውን ውጤት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የካቢኔው ሹመት ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን የሚያንፀባርቅ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ በዚህም በመደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results