በኢትዮጵያ እና እና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው “ድንበር ተሻጋሪ ውጥረት”፤ በመላ ቀጠናው ላይ “ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል” አሜሪካ ስጋቷን ገለጸች። የአፍሪካ ቀንድ ሌላ ወታደራዊ ግጭት እና ...
በትግራይ ክልል በሚገኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) መጋዝን ላይ ከትላንት በስቲያ እሁድ ዘረፋ መፈጸሙን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ ምክትል ቃል አቃባይ ...
Ethiopia Insider is your news, analysis and features website. We provide you the latest breaking news and updates straight from Ethiopia and the surrounding region.
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት የሀገሪቱን “ተጽዕኖ በዓለም ላይ ሊያሳይ በሚችል መልኩ” እንዲቃኝ እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ ...
የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና ራሳቸውን “የትግራይ ሰላም ኃይሎች” ብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች ትላንት ቅዳሜ ምሽት ወደ መቐለ መግባታቸውን ተከትሎ በከተማይቱ የተሻለ መረጋጋት መስፈኑን “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው ነዋሪዎች እና በስፍራው የሚገኙ ጋዜጠኞች ገለጹ። ከአርብ ምሽት ጀምሮ በመቐለ ከተማ በሚገኙ ...