(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) ላለፉት አራት ገደማ ዓመታት የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር የነበሩት ጫልቱ ሳኒ፤ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ...
በኢትዮጵያ እና እና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው “ድንበር ተሻጋሪ ውጥረት”፤ በመላ ቀጠናው ላይ “ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል” አሜሪካ ስጋቷን ገለጸች። የአፍሪካ ቀንድ ሌላ ወታደራዊ ግጭት እና ...
በትግራይ ክልል በሚገኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) መጋዝን ላይ ከትላንት በስቲያ እሁድ ዘረፋ መፈጸሙን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ ምክትል ቃል አቃባይ ...
"በየትኛውም አካባቢና ከፍታ" በረራ የሚያካሄዱ ድሮኖችን "በመጥለፍ" እና ወደ ሌላ ቦታ በመውሰድ "የማሳረፍ" እርምጃ እንደሚወስድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። መስሪያ ቤቱ የድሮን አብራሪዎችን "ትክክለኛ መገኛ ቦታ በመለየት" እና... እስከ ዛሬ ድረስ አዲስ መንግስታቸውን በመሰረቱ ሁለት ክልሎች ...
Ethiopia Insider is your news, analysis and features website. We provide you the latest breaking news and updates straight from Ethiopia and the surrounding region.
እስከ ዛሬ ድረስ አዲስ መንግስታቸውን በመሰረቱ ሁለት ክልሎች እና አንድ የከተማ አስተዳደር ነባሮቹ መሪዎች ባሉበት እንዲቀጥሉ ሲደረግ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግን ላለፉት ሶስት ዓመታት ስልጣን ላይ ...
(ጨፌ ኦሮሚያ) ነው። ትላንት ሰኞ መስከረም 18 በአዳማ ከተማ ጉባኤውን... ወደ ትግራይ ክልል እና ወደ ተወሰኑ የአማራ ክልል አካባቢዎች የሚደረጉ የአውሮፕላን በረራዎች እና የቴሌኮሚዩኒኬሽን ...
ካለፈው ሳምንት ማክሰኞ መስከረም 12 እስከ አርብ መስከረም 15፤ 2019 ድረስ ባሉት ቀናት፤ የኮረም እና አላማጣ ሆስፒታሎች ከ420 በላይ የጦርነት ቆስለኞችን መቀበላቸውን ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን (MSF) አስታወቀ። በሰሜን ምዕራብ ትግራይ፣ ሽረ ከተማ በሚገኘው ስሁል ሆስፒታል፤ ባለፈው አርብ ብቻ ከ300 ...
(ጨፌ ኦሮሚያ) መስራች ጉባኤ ላይ፤ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ከተሾሙ ስድስት ባለስልጣናት አንዱ ናቸው። ዶክተር ረሻድ ሲመሩት የነበረው እና ጫልቱ በዋና ስራ አስፈጻሚነት የሚረከቡት የፌዴራል ...